ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጴጥሮስ 5:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጐልማሶች ሆይ፤ እናንተም እንዲሁ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርስ በመከባበር ትሕትናን ልበሱ፤ ምክንያቱም፣“እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 5:5