ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጴጥሮስ 2:22-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. “እርሱ ኀጢአት አላደረገም፤በአፉም ተንኰል አልተገኘበትም።”

23. ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፤ መከራ ሲደርስበት አልዛተም፤ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ።

24. ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን በእንጨት መስቀል ላይ ተሸከመ፤ በእርሱ ቊስል እናንተ ተፈውሳችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 2