ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ጴጥሮስ 1:23-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር ሳይሆን ሕያው በሆነና ጸንቶ በሚኖር፣ በእግዚአብሔር ቃል አማካይነት ከማይጠፋ ዘር ነው።

24. ምክንያቱም መጽሐፍ እንደሚል፣“ሥጋ ለባሽ ሁሉ እንደ ሣር ነው፤ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው።ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤

25. የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”የተሰበከላችሁም የምሥራች ቃል ይህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 1