ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ተሰሎንቄ 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከጳውሎስ፣ ከሲላስና ከጢሞቴዎስ፤የእግዚአብሔር አብና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ለሆኑት ለተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን፤ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 1:1