ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 5:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ባሉት ሰዎች ላይ ለመፍረድ እኔን ምን አገባኝ? በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ባሉት ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን?

13. ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ባሉት ላይ የሚፈርድ ግን እግዚአብሔር ነው፤ እንግዲህ፣ “ክፉውን ሰው ከመካከላችሁ አስወግዱት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 5