ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 5:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም ስል በጠቅላላው ከዚህ ዓለም ሴሰኞች ወይም ስግብ ግቦችና ቀማኞች፣ ወይም ከጣዖት አምላኪዎች ጋር አትተባበሩ ለማለት አይደለም፤ እንደዚያማ ቢሆን ከዚህ ዓለም ጨርሶ መለየት ያስፈልጋችሁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 5:10