ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 3:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. እንግዲህ ማንም በሰው አይመካ። ሁሉ ነገር የእናንተ ነውና፤

22. ጳውሎስም ሆነ አጵሎስ ወይም ኬፋ፣ ዓለምም ሆነ ሕይወት ወይም ሞት፣ አሁን ያለውም ሆነ ወደ ፊት የሚመጣው፣ ሁሉ የእናንተ ነው፤

23. እናንተም የክርስቶስ ናችሁ፤ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 3