ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 2:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው ከእግዚአብሔር መንፈስ የሆነውን ነገር ሊቀበል አይችልም፤ ምክንያቱም እንዲህ ያለው ነገር ለእርሱ ሞኝነት ነው፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ፣ ሊረዳው አይችልም።

15. መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉንም ነገር ይመረምራል፤ ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።

16. “ያስተምረው ዘንድ፣የጌታን ልብ ማን ዐወቀው?”እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 2