ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 16:8-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. ነገር ግን እስከ በዓለ ኀምሳ በኤፌሶን እቈያለሁ፤

9. ምክንያቱም ታላቅ የሥራ በር ተከፍቶልኛል፤ ብዙ ተቃዋሚዎችም አሉብኝ።

10. ጢሞቴዎስ ወደ እናንተ ከመጣ፣ አብሮአችሁ ያለ ፍርሀት እንዲቀመጥ አድርጉ፤ እርሱም እንደ እኔ የጌታን ሥራ የሚሠራ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 16