ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 16:21-24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ የጻፍሁላችሁ እኔ ጳውሎስ ነኝ።

22. ጌታን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታ ሆይ፤ ና!

23. የጌታ ኢየሱስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።

24. ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 16