ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 16:11-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ስለዚህ ማንም አይናቀው፤ በሰላም ወደ እኔ እንዲመለስ ርዱት፤ መመለሱንም ከወንድሞች ጋር እየጠበቅን ነው።

12. ስለ ወንድማችን ስለ አጵሎስ ደግሞ፣ ከወንድሞች ጋር ወደ እናንተ እንዲመጣ አጥብቄ ለምኜው ነበር፤ እርሱ ግን አሁን ለመምጣት አልፈለገም፤ ሲመቸው ግን ይመጣል።

13. ንቁ፤ በእምነት ጽኑ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ፤

14. የምታደርጉትን ሁሉ በፍቅር አድርጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 16