ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 15:41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የፀሓይ ክብር አንድ ዐይነት ነው፤ የጨረቃ ክብር ሌላ ነው፤ የከዋክብት ደግሞ ሌላ ነው፤ የአንዱም ኮከብ ክብር ከሌላው ኮከብ ክብር ይለያል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 15:41