ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 15:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህም በላይ፣ እግዚአብሔር ክርስቶስን ከሞት አስነሥቶታል ብለን በመመስከራችን፣ ሐሰተኞች የእግዚአብሔር ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፤ ሙታን የማይነሡ ከሆነ፣ ክርስቶስንም አላስነሣውም ማለት ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 15:15