ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 1:29-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

29. ይኸውም ማንም ሰው በእርሱ ፊት እንዳይመካ ነው።

30. በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል።

31. እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 1