ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ቆሮንቶስ 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቆሮንቶስ ላለችው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ተቀድሰው፣ የእነርሱና የእኛ ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ሆነው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 1:2