ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 9:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አለቃው ከብዙዎች ጋር ለአንድ ሱባዔ ቃል ኪዳኑን ያጸናል፤ በሱባዔውም እኵሌታ መሥዋዕትና ቍርባን ማቅረብን ያስቀራል። የታወጀው ፍርድ በእርሱ ላይ እስኪፈስ ድረስ፣ ጥፋትን የሚያመጣ የጥፋት ርኵሰት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ያቆማል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 9:27