ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 9:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ እጅግ የተወደድህ ስለ ሆንህ፣ ገና መጸለይ ስትጀምር መልስ ተሰጥቶአል፤ እኔም ይህን ልነግርህ መጣሁ። ስለዚህ መልእክቱን ልብ በል፤ ራእዩንም አስተውል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 9:23