ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 9:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ ጆሮህን አዘንብለህ ስማ፤ ዐይንህን ገልጠህ መጥፋታችንንና ስምህ የተጠራበትን ከተማ ተመልከት። ልመናችንን የምናቀርበው ስለ ጽድቃችን ሳይሆን፣ ስለ ታላቅ ምሕረትህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 9:18