ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 8:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ዳንኤል ዐቅሜ ተሟጦ ነበር፤ ለብዙ ቀናት ታመምሁ፤ ተኛሁም። ከዚያም በኋላ ተነሥቼ ወደ ንጉሡ ሥራ ሄድሁ። ባየሁት ራእይ ተደናግጬ ነበር፤ ነገሩም አልገባኝም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 8:27