“እኔም ስመለከት፣“ዙፋኖች ተዘረጉ፤ጥንታዌ ጥንቱም ተቀመጠ፤ልብሱ እንደ በረዶ ነጭ ነበረ፤የራሱም ጠጒር እንደ ጥጥ ነጭ ነበረ፤ዙፋኑ የእሳት ነበልባል፣መንኰራኵሮቹም ሁሉ እንደሚነድ እሳት ነበሩ።