ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 7:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በልዑል ላይ የዐመፅ ቃል ይናገራል፤ የልዑልንም ቅዱሳን ያስጨንቃል፤ ለበዓላት የተመደበውን ጊዜና ሕግን ለመለወጥ ይሞክራል፤ ቅዱሳንም ለዘመን፣ ለዘመናት፣ ለዘመን እኩሌታም ለእርሱ ዐልፈው ይሰጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 7:25