ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 6:26-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. “በማንኛውም የመንግሥቴ ግዛት ሰው ሁሉ፣ የዳንኤልን አምላክ እንዲፈራና እንዲያከብር ይህን ዐዋጅ አውጥቻለሁ።“እርሱ ለዘላለም የሚኖር፣ሕያው አምላክ ነውና፣መንግሥቱ አይጠፋም፤ለግዛቱም መጨረሻ የለውም።

27. እርሱ ይታደጋል፤ ያድናልም፤በሰማይና በምድር፣ምልክቶችንና ድንቆችን ያደርጋል፤ዳንኤልን፣ከአንበሶች አፍ አድኖታል።”

28. ስለዚህ ዳንኤል በዳርዮስ ዘመነ መንግሥትና በፋርሳዊው በቂሮስ ዘመነ መንግሥት ሁሉ ኑሮው ተሳካለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 6