ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 6:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በንጉሡ ትእዛዝ፣ ዳንኤልን በሐሰት የከሰሱትን ሰዎች፣ ከሚስቶቻቸውና ከልጆቻቸው ጋር አምጥተው፣ በአንበሶቹ ጒድጓድ ውስጥ ጣሏቸው፤ ገና ወደ ጒድጓዱ መጨረሻ ሳይደርሱም፣ አንበሶቹ ቦጫጨቋቸው፤ ዐጥንቶቻቸውንም ሁሉ ሰባበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 6:24