ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 3:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መኳንንቱ፣ ሹማምንቱ፣ አገረ ገዦቹና የቤተ መንግሥት አማካሪዎችም በዙሪያቸው ተሰበሰቡ፤ እነርሱም እሳቱ ሰውነታቸውን እንዳልጎዳ፣ ከራሳቸውም ጠጒር አንዲቷ እንኳ እንዳልተቃጠለች አዩ፤ የመጐናጸፊያቸው መልክ አልተለወጠም፤ የእሳትም ሽታ በላያቸው አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 3:27