ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 3:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም መኳንንትን፣ ሹማምትን፣ አገረገዦችን፣ አማካሪዎችን፣ የግምጃ ቤት ኀላፊዎችን፣ ዳኞችን፣ ሌሎች የሕግ ዐዋቂዎችንና በየአውራጃው ያሉትን ሹማምንት ሁሉ ላቆመው ምስል ምረቃ በዓል እንዲመጡ ጠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 3:2