ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 2:41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግሮቹና ጣቶቹ ከፊል ብረትና ከፊል ሸክላ ሆነው እንዳየህ፣ እንዲሁ የተከፋፈለ መንግሥት ይሆናል፤ ነገር ግን ብረትና ሸክላ ተደባልቀው እንዳየህ በከፊል የብረት ጥንካሬ ይኖረዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 2:41