ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 2:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያለመውንም ሕልም እንዲነግሩት ንጉሡ ጠንቋዮችን፣ አስማተኞችን፣ መተተኞችንና ኮከብ ቈጣሪዎችን እንዲጠሩ አዘዘ፤ እነርሱም ገብተው በፊቱ ቆሙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 2:2