ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 11:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አሁንም እውነቱን እነግርሃለሁ፤ እነሆ፣ ሦስት ሌሎች ነገሥታት በፋርስ ይነሣሉ፤ አራተኛውም ከሌሎቹ ሁሉ ይልቅ እጅግ ባለጠጋ ይሆናል። በባለጠግነቱም እጅግ በበረታ ጊዜ፣ ሌላውን ሁሉ አሳድሞ በግሪክ መንግሥት ላይ ያስነሣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 11:2