ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዳንኤል 10:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ “እጅግ የተወደድህ ዳንኤል ሆይ፣ አሁን ወዳንተ ተልኬአለሁና፣ የምነግርህን አስተውል፤ ቀጥ ብለህም ቁም” አለኝ። ይህን ሲለኝም፣ እየተንቀጠቀጥሁ ተነሥቼ ቆምሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዳንኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዳንኤል 10:11