ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮናስ 4:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለው፤ “አንተ እንዲበቅል ወይም እንዲያድግ ላልደከምክበት ለዚህ ቅል እጅግ አዝነሃል፤ በአንድ ሌሊት በቀለ፤ በአንድ ሌሊትም ደረቀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 4:10