ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮናስ 2:7-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. “ነፍሴ በዛለች ጊዜ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተን ዐሰብሁ፤ጸሎቴም ወደ አንተ፣ወደ ቅዱስ መቅደስህ ዐረገች።

8. “ከንቱ በሆኑ ጣዖቶች ላይ የሚንጠለጠሉ፤ሊያገኙ የሚገባቸውን ጸጋ ያጣሉ።

9. እኔ ግን በምስጋና መዝሙር፣መሥዋዕት እሠዋልሃለሁ፤የተሳልሁትንም እሰጣለሁ፤ድነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”

10. እግዚአብሔርም ዓሣውን አዘዘው፤ ዮናስንም በደረቅ ምድር ላይ ተፋው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 2