ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮናስ 1:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎቹ ግን ባላቸው ኀይል እየቀዘፉ ወደ የብስ ለመጠጋት ሞከሩ፤ ይሁን እንጂ አልቻሉም፤ ባሕሩ የባሰ ይናወጥ ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 1:13