ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 8:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ውሃው የምድርን ገጽ ገና እንደ ሸፈነ ስለ ነበር፣ ተመልሳ ኖኅ ወዳለበት መርከብ መጣች፤ እርሱም እጁን ዘርግቶ ተቀበላት፤ ወደ መርከቢቱም አስገባት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 8:9