ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 8:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኖኅ በመርከቡ ላይ ያለውን ክዳን አንሥቶ ተመለከተ፤ የመሬቱም ገጽ እንደ ደረቀ አየ። በሁለተኛው ወር፣ በሃያ ሰባተኛው ቀን ምድሪቱ ሙሉ በሙሉ ደረቀች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 8:14