ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 50:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አስከሬኑን ወደ ከነዓን ምድር ወስደው አብርሃም ከኬጢያዊው ከኤፍሮን ላይ ከነዕርሻው በገዛው፣ በመምሬ አጠገብ፣ በማክፌላ ዕርሻ በሚገኘው ዋሻ ውስጥ ቀበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 50

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 50:13