ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 48:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ መልስ ኤፍራታ ለመድረስ ጥቂት ሲቀረኝ፣ እናትህ ራሔል በከነዓን ምድር ሞታብኝ ዐዘንሁ። እኔም ወደ ኤፍራታ ማለት ወደ ቤተ ልሔም በሚወስደው መንገድ ዳር ቀበርኋት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 48

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 48:7