ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 47:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ እስራኤላውያን በግብፅ አገር በጌሤም ይኖሩ ነበር፤ በዚያም ሀብት ንብረት አፈሩ፤ ቍጥራቸውም እጅግ እየበዛ ይሄድ ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 47:27