ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 46:12-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. የይሁዳ ልጆች፦ዔር፣ አውናን፣ ሴሎም፣ ፋሬስ እናዛራ ናቸው። ነገር ግን ዔርና አውናንበከነዓን ምድር ሞቱ።

13. የይሳኮር ልጆች፦ቶላ፣ ፉዋ፣ ዮብና ሺምሮን ናቸው፤

14. የዛብሎን ልጆች፦ሴሬድ፣ ኤሎንና ያሕልኤል ናቸው፤

15. እነዚህ ወንዶች ልጆች ያዕቆብ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ ሳለ፣ ልያ የወለደችለት ናቸው። ሴቷን ዲናን ጨምሮ፣ የወንዶችና የሴቶች ልጆቹ ቍጥር ሠላሳ ሦስት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 46