ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 45:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁንም በፍጥነት ወደ አባቴ ተመልሳችሁ እንዲህ በሉት፤ ‘ልጅህ ዮሴፍ እንዲህ ይላል፤ ‘እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የመላው ግብፅ ጌታ አድርጎኛል፤ ስለዚህ ሳትዘገይ ወደ እኔ ና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 45

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 45:9