ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 44:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከዚህ በኋላ ዮሴፍ ለቤቱ አዛዥ እንዲህ ሲል መመሪያ ሰጠው፤ “የሰዎቹ ስልቻ የሚይዘውን ብር በየስልቻቸው አፍ ክተተው።

2. ከዚያም የብር ዋንጫዬን በታናሹ ወንድማቸው ስልቻ አፍ ከእህሉ ዋጋ ጋር ጨምረው።” አዛዡም ዮሴፍ እንዳለው አደረገ።

3. ጎሕ ሲቀድ ሰዎቹ ከነአህዮቻቸው ተሸኙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 44