ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 43:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ራቡ አሁንም በምድሪቱ ላይ እንደ ጸና ነበር፤

2. ከግብፅ ያመጡትንም እህል በልተው ከጨረሱ በኋላ፣ አባታቸው “እስቲ እንደ ገና ወርዳችሁ፣ ጥቂት እህል ሸምቱልን” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 43