ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 42:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመንገድም ለዐዳር ሰፍረው ሳሉ፣ ከእነርሱ አንዱ ከያዘው እህል ላይ ለአህያው ለመስጠት ስልቻውን ሲፈታ፣ በስልቻው አፍ ላይ ብሩን አገኘ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 42:27