ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 42:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርስ በርሳቸውም፣ “ይኸው በወንድማችን ላይ ባደረስነው በደል ምክንያት ቅጣታችንን እየተቀበልን ነው። እርሱ እንደዚያ ተጨንቆ ስለ ሕይወቱ ሲማጠነን፣ እኛ አልሰማነውም ነበር፤ ይህ መከራ የደረሰብንም በዚሁ ምክንያት ነው” ተባባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 42:21