ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 40:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም “ሁለታችንም ሕልም አየን፤ ነገር ግን የሚተረጒምልን ሰው አጣን” ሲሉ መለሱለት።ዮሴፍም፣ “ሁልጊዜስ ቢሆን የሕልም ትርጓሜ ከእግዚአብሔር (ኤሎሂም) የሚገኝ አይደለምን? እስቲ ያያችሁትን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 40:8