ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 4:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር (ያህዌ) ግን፣ “የለም! እንደርሱ አይሆንም፤ ማንም ቃየንን ቢገድል፣ ሰባት ዕጥፍ የበቀል ቅጣት ይቀበላል” አለው፤ ስለዚህ፣ ያገኘው ሁሉ እንዳይገድለው እግዚአብሔር (ያህዌ) በቃየን ላይ ምልክት አደረገለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 4:15