ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 35:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ያዕቆብን እንዲህ አለው፤ “እኔ ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ነኝ፤ ብዛ ተባዛ፤ ሕዝብና የሕዝቦች ማኅበር ከአንተ ይወጣሉ፤ ነገሥታትም ከአብራክህ ይከፈላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 35:11