ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 30:40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብ ግልገሎቹን ለብቻ ለያቸው፤ የቀሩትንም የላባ መንጎች ሽመል መሌና ጥቋቁር በሆኑት ትይዩ አቆማቸው፤ በዚህም መሠረት የራሱ መንጋ ከላባ መንጋ ጋር እንዳይቀላቀል ለብቻ ለየ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 30:40