ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 30:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ፊት ደሞዜን ለመቈጣጠር በምትመጣበት ጊዜ ታማኝነቴ ይታወቃል፤ በመንጎቼ መካከል ዝንጒርጒር ወይም ነቍጣ የሌለበት ፍየል፣ ወይም ጥቁር ያልሆነ ቢገኝ ያ እንደ ተሰረቀ ይቈጠር”።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 30:33