ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 3:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴቲቱ የዛፉ ፍሬ ለመብል መልካም፣ ለዐይን የሚያስደስትና ጥበብንም ለማግኘት የሚያጓጓ እንደሆነ ባየች ጊዜ፣ ከፍሬው ወስዳ በላች፤ ከእርሷም ጋር ለነበረው ለባሏ ሰጠችው፤ እርሱም በላ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 3:6