ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘፍጥረት 27:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያዕቆብም ቀርቦ ሳመው፤ ይስሐቅ የያዕቆብን ልብስ ካሸተተ በኋላ እንዲህ ብሎ መረቀው፤“እነሆ፤ የልጄ ጠረን፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንደ ባረከው፣እንደ መስክ መዐዛ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፍጥረት 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፍጥረት 27:27